በኮሮና በሽታ ምክንያት በስራው ዘርፍ ተጥሎ የነበረው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሲሰጥ የነበረው አብታላ ሰኔ 30 ቀን 2021 ዓ/ም ተነስቶ ሃምሌ 1 ቀን መደበኛው የስራ እንቅስቃሴ ይጀምራል ። በጉዳዩ ከሳራ ልጅይሻል ጋር ያደግነው ውይይት ይህን ይመስላል።
חוזרים לשגרה רגילה מחודש יולי 1/2021, אבטלה ותנאים שביטוח לאומי הענק לעובדים עקב קורונה יפסקו ב30/6/2021