מסורבי משכנתא
በተለያየ ምክንያት ባንኮች ብድር እንዲወስዱ የማይፈቅላቸውን ሰወች በተመለከተ ከብድር አገልግሎት አማካሪ ከናቫ ተሰማ ጋር ያደረግነው ውይይት
תיכנון פיננסי
תיכנון פיננסי የገንዘብን አጠቃቀም ዙሪያ የረዥም ጊዜ እቅድን በተመለከተ የብድር አገልግሎት አማካሪ ከሆነችው ከወ/ሮ ናቫ ተሰማ ጋር ያደረግነው ውይይት
ראיון עם מרו גובזה - קליטה אמהרית
ከወራት በፊት ወደ እስራኤል ከመጣው አዲስ ገቢ ከማሩ ጎበዜ ጋር ያካሄድነው ውይይት
פודקאסט דמי ביטוח የዋስትና ክፍያ
እድሜው 18 አመት የሞላው ማንኛውም ዜጋ ለቢቱዋህ ሉሚ የዋስትና ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለበት ፤ ለምን?
https://traffic.omny.fm/d/clips/23f697a0-7e6a-4e96-a223-a82c00962b12/8da43c7a-e631-4db7-bca7-acdf00d48aab/c2ab35b8-034c-4226-af6b-af0d004a41d0/audio.mp3
ኢላና አስኪያስ በፔታህ ቲክባ ከተማ በከፈተችው የሃበሻ ምግብ ቤት አብዛኛው ተጠቃሚ ነጩ ማህበረሰብ ነው ትላለች፡፡
Interview with Mulugeta -תעסוקה
በትምህርትና በቴክኖሎጅው ዘርፍ በርካታ ልምድ ካለው ከሙሉጌታ ሃይሉ ጋር ያደረኘው ውይይት
ለኢትዮጵያ ለመጡ አዲስ ገቢወች የሚሰተው የስጦታ ገንዘብ - מענק משכנתא לעולי אתיופיה
ከኢትዮጵያ ለመጡ አዲስ ገቢወች የቅሊጣው መስሪያ ቤት በሚሰጣቸው የቤት መግዣ የስጦታ ገንዘብ ላይ ስለተደረገው ለውጥ ከአቶ ዳቢድ እያሱ ጋር ያደረኘው ውይይት፡፡
Teferi Hailu - בעל מוסך (የመኪና ጋራዥ ባለቤት)
በእስራኤል አገር በአዲስ ገቢ በነበረበት በመጀመሪያወቹ አመታት ጀምሮ የግል የመኪና ጋራዥ በመክፈት ስኬታማ የሆነው ተፈሪ ሃይሉ፡፡
אינפלציה - የገንዘብ ግሽበት
የገንዘብ ግሽበትና ያስከተለው የዋጋ ውድነትን በተመለከተ ከባለሙያ ጋር ያደረኘው ውይይት
קיצבת שאירים - ቅርብ ቤተሰቦቻቸው ለሞተባቸው የሚሰጥ ገንዘብ
የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ከዚህ አለ በሞት ለተለዩ ሰወች የቢቱዋህ ልኦሚ መስሪያ ቤት የሚሰጠው ወርሃዊ ክፍያ፡፡